(ዶ/ር) አደጋው የተከሰተው ከሀዋሳ 125 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ቦና ወረዳ- ገላና ወንዝ ተብሎ በሚጠራዉ አከባቢ መሆኑን ለአሜሪካ ድምጽ ተናግረዋል ። 68 ወንዶች እና 3 ሴቶች ...
"እስር " በኃላ በዛሬው ዕለት መለቀቃቸው ተሰምቷል። የክልሉ መንግስት ንብረት የሆነው ቴሌቭዥን ጣቢያ ጋዜጠኞች ቡድን አባላት ፣ ለእስር በተዳረጉበት ወቅት በሰሜን ምዕራብ ትግራይ በሚገኝ የወርቅ ...
በሶማሊያ የሚሰማሩ የብሩንዲ ወታደሮች ቁጥርን በተመለከተ በሶማሊያ እና ብሩንዲ ሀገራት መካከል የተፈጠረው አለመግባባት ወደ አፍሪካ ህብረት የሰላም ተልዕኮ ማምራቱን ተከትሎ በሰላም ተልዕኮው ሽግግር ...